የልዩ ክህሎት ስልጠና ማስታወቂያ

ኮሌጃችን ካለው የባለሙያ ስብጥር አኳያ ለማህበረሰቡ ልማትና እድገት ሊያግዝና ሥራን ሊያቃልሉ የሚችሉ ስልጠናዎችን በየወቅቱ እያዘጋጀ መስጠት ከአላማዎቹ ውስጥ አንደኛው ነው፡፡ በመሆኑም በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች በተገለፁት ለጥናትና ምርምር (Research work & Analysis) ስራ አጋዥ ሶፍት ዌርስ ማለትም፡-

  1. SPSS
  2. Epi-data
  3. Epi-info
  4. End note
  5. Others

ስልጠና የምንሰጥ በመሆኑ ሥልጠናውን የምትፈልጉ ከ05/07/2011 ዓ.ም ጀምሮ ቢሮ ቁጥር 201 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- ደሴ ከተማ ኳሊበር ጦሳ ት/ቤት ፊት ለፊት  ከብአዴን ህንፃ ጎን