አስደሳጅ ዜና

አስደሳጅ ዜና

ለትምህርት ፈላጊወች በሙሉ!!!

በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ድሪም ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ2011 ዓ.ም በዓይነቱ ልዩ የሆነ እጂግ ከፍተኛና የተለያዩ ልምዶችን ማለትም (በንግድ፤በህክምና እና በቴክኖሎጂ ስራ) በቂ ዕውቀት ያካበቱ፡የታወቁና ዝናን ያተረፉ የዩኒቨርስቲና የኮሌጅ መምህራን ሀኪሞችን ያካተተ እንዲሁም ከተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርስቲወች ጋር በጋራ በመተባበር ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ጥራት ያለው ትምህርት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን በ2011 ዓ.ም በሚከተሉት የሙያ ዘርፎች ምዝገባ የጀመርን በ መሆናችንን በደስታ እየገለፅን ያሉን ቦታወች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው ይመዝገቡ፡፡

5 thoughts on “አስደሳጅ ዜና”

Leave a Reply

Your email address will not be published.