የልዩ ክህሎት ስልጠና ማስታወቂያ

ኮሌጃችን ካለው የባለሙያ ስብጥር አኳያ ለማህበረሰቡ ልማትና እድገት ሊያግዝና ሥራን ሊያቃልሉ የሚችሉ ስልጠናዎችን በየወቅቱ እያዘጋጀ መስጠት ከአላማዎቹ ውስጥ አንደኛው ነው፡፡ በመሆኑም በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች በተገለፁት ለጥናትና ምርምር (Research work & Analysis) ስራ አጋዥ ሶፍት ዌርስ ማለትም፡- SPSS Epi-data Epi-info Read More …

አስደሳጅ ዜና

አስደሳጅ ዜና ለትምህርት ፈላጊወች በሙሉ!!! በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ድሪም ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ2011 ዓ.ም በዓይነቱ ልዩ የሆነ እጂግ ከፍተኛና የተለያዩ ልምዶችን ማለትም (በንግድ፤በህክምና እና በቴክኖሎጂ ስራ) በቂ ዕውቀት ያካበቱ፡የታወቁና ዝናን ያተረፉ የዩኒቨርስቲና የኮሌጅ መምህራን ሀኪሞችን ያካተተ Read More …